በ90 ቀናት ውስጥ ሀሉም በተሰማራበት የሙያ መስክ የክልሉን ከፍታ የሚያረጋግጥና የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ተግባራት በልዩ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ያስፈልጋል ፦ አቶ ፍቅሬ አማን

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን በ90 ቀናት ውስጥ የፓርቲና የመንግስት ተግባራትንና የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት ከካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ከአቶ እንዳሻው ከበደ ጋር የውል ስምምነት ፈጽመዋል። በውል ስምምነት ስነ ስርዓት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ እንደገለጹት በዘጠና ቀናት ውስጥ የብልጽግና እሳቤዎችን በላቀ ብቃት ተግባራዊ በማድረግ የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መስራት ይጠበቃል…

Read More

ጠንካራ ፓርቲ በመገንባት ጠንካራ መንግስት በመፍጠር ቃላችንን በመተግበር የህዝባችንን ህይወት ለመለወጥ በላቀ ቁርጠኝነት እንሰራለን ፦አቶ በላይ ተሰማ

የብልጽግና ፓርቲ ምክርቤት አባል እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይ ተሰማ በሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ጠንካራ ፓርቲ ለጠንካራ መንግስት ምስረታ እና በገቢር ነበብ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ብልፅግና ፓርቲ ባላፉት አምስት ዓመታት አባሉን አመራሩንና ህዝቡን በማስተባበር በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መስክ…

Read More

‎በብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ እመርታዊ ለውጥ በማምጣት የማህበረሰቡን ህይወት በተጨባጭ ሊቀይር በሚችል መልኩ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በመደመር መንግሥት ዕይታ የዘርፎች እመርታ “በሚል ሀሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር የከፍተኛና መካከለኛ አመራር ስልጠና ለቀጣይ ተልዕኮ ዝግጁነት በመፍጠር በስኬት ተጠናቋል። ‎ ‎በስልጠናው ማጠቃለያ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንዳሉት እንደ ሀገር በብዝሃ ዘርፍ ላይ እመርታዊ ለውጥ በማስመዝግብ የህዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል። ‎ ‎እስካሁን የተገኙ ውጤቶችን…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር የከፍተኛና መካከለኛ የአመራሮች ስልጠና በቦንጋ ከተማ መካሄድ ጀመረ።

በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር የከፍተኛና መካከለኛ የአመራሮች ስልጠና መካሄድ ጀምሯል ስልጠናው በመደመር መንግስት እይታ የገጠር የመዋቅራዊ ትራንስፎርሜሽን ፣የኢንዱስትሪ ዘርፍ ፣የከተማ ልማት እንዲሁም የቱሪዝም ዘርፍ እመርታ በሚሉ አጀንዳዎች ላይ ያተኩራል። በስልጠናው መርሃ ግብር የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን በአመራሩ…

Read More

‎የፓርቲና የመንግስት ተልዕኮን በብቃት ማስፈጸምና መፈጸም የሚችል አመራር በተገቢው ማጥራትና መልሶ የማደራጀት ስራዎች ተሰርተዋል ፦ አቶ ፍቅሬ አማን

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ክልላዊ የአመራር ግምገማና ምዘና መድረክን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። ‎ ‎በመግለጫቸው በብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት በተቀመጡ አቅጣጫዎች መሠረት ከክልል እስከ ታችኛው መዋቅር ያሉት አመራሮች የግምገማና የምዘና መድረክ በጥብቅ ዲስፕሊን በመምራት አመራሩን በተገቢው መመዘን መቻሉን አስታውሰዋል። ‎ ‎ግምገማው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን መነሻ በማድረግ…

Read More

የኢትዮጵያን ዕድገት ጥሩ አፍንጫ ያለው ሰው ከተማ ውጥስ ሲንቀሳቀስ በሽታ ያውቀዋል።

ጥሩ ዐይን ያለው ሰው በማየት ብቻ ሊገነዘበው ይችላል፤ ጥሩ ጆሮ ያለውም ሰው በማድመጥ ሊረዳው ይችላል፤ የኢትዮጵያ ዕድገት የሚያጠራጥር ጉዳይ ስላልሆነ ወይ ዐይናችሁን፣ አፍንጫችሁን ወይም ጆሯችሁን መጠቀም ብቻ ነው የሚጠበቀው።” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Read More