manifesto

Prosperity Party Manifesto – የብልጽግና ፓርቲ ማኒፌስቶ

ብልጽግና ፓርቲ

የፓርቲው መርሆዎችና የቆመላቸው ዓላማዎች (Manifesto)

መደመር (Medemer)

መደመር ካለፈው ስህተት ተምሮ፣ መልካሙን ወስዶና አዳዲስ እሳቤዎችን ጨምሮ የሀገርን ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ የፓርቲው ዋና ፍልስፍና ነው።

01

ሀገራዊ አንድነት

የኢትዮጵያን ብዝሃነት እንደ ጌጥና እንደ ጥንካሬ በመቁጠር፣ በዜጎች እኩልነትና በወንድማማችነት ላይ የተመሰረተ ጠንካራና የማይበገር ህብረት መገንባት።

02

ሀገራዊ ክብር

የሀገራችንን ሉዓላዊነት ማስከበር፣ የታሪክ ልዕልናችንን መጠበቅና በዓለም አቀፍ መድረክ ተሰሚነትና ክብር ያላት ኢትዮጵያን እውን ማድረግ።

03

ሁለንተናዊ ብልጽግና

በኢኮኖሚ የታገዘ፣ በማህበራዊ ፍትህ የዳበረና በፖለቲካዊ ንቃት የታጀበ የዜጎችን ኑሮ የሚቀይር እመርታዊ እድገት ማስመዝገብ።

“ለሀገራዊ ልዕልና፣ ለህዝባዊ ብልጽግና!”
PROSPERITY PARTY MANIFESTO