HOME

Ato Fikire Aman

ብልጽግና ፓርቲ በላቀ ዕሳቤና አርበኝነት ትጋት ሀገራዊ ልዕልና እየገነባ የሚገኝ ታላቅ ፓርቲ ነው። ፓርቲው ገና በለጋ ዕድሜው የህዝብን ቅቡልነት ያገኘ በትላልቅ ሀገራዊ ስኬቶች ቃሉን በተግባር ያፀና ተሻጋሪ ህልም ያነገበ ዘመንና ትውልድ የማይሽረው ስራን እየሰራ ይገኛል።

ብልጽግና ፓርቲ በጠራ እሳቤ፣ ፕሮግራም፣ፖሊሲና ስትራቴጂ ለውጡን በመምራት የህዝቡን የመልማት፣ የማደግና የመበልጸግ ፍላጎት ከዳር እንዲደርስ ታሪካዊ ሀላፊነት በመዉሰድ ባለፉት ሰባት የለውጥ ዓመታት ተስፋን የጫሩና ህዝባችንን ያነቃቁ ስኬታማ ተግባራትን አከናውኗል።

ፓርቲው ከትውልድ ትውልድ እየተንከባለሉ የመጡ እዳዎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ምንዳነት ለመለወጥ እና ለሕዝባችን ወረት፤ ለትዉልድ ምንዳ ለማሸጋገር ታሪካዊ አሻራን በማኖር እመርታዊ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል።

በታሪክ ለረጅም ጊዜ ሲንከባለሉ የቆዩ የፍትሀዊነትና የዴሞክራሲ ጥያቄዎች ለመመለስ ገና ከጅምሩ በወሰዳቸው ቆራጥ እርምጃዎች በትውልድ ከሚዘከሩ አሻራዎች ውስጥ አንዱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እውን መሆኑ ነው።

የክልሉ መመስረት ብልጽግና ፓርቲ ለህዝብ የገባውን ቃል የሚያከብር ፣ የህዝብን ድምፅ የሚሰማ ፣ ለህዝብ ጥያቄዎች ተግባራዊ ምላሽ የሚሰጥ ታላቅ ፓርቲ መሆኑን በተጨባጭ ያረጋገጠ ነው።

ክልሉ የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በመመለስ የህዝቡን ተጠቃሚነትን እያረጋገጠ የሚገኝና በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት አዳጊ ክልል ነው።

በዚህም ባለፉት የለውጥ ዓመታት በማህበራዊ ፣በኢኮኖሚያዊና በፓለቲካዊ መስኮች የታዩ እመርታዎች የህዝቡን ተሳትፎ፣ተጠቃሚነትና ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ተደማሪ አቅም እና ዕድሌ የፈጠሩ ናቸው።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን

Ato Fikre Aman – Wide Premium Message Card
Ato Fikre Aman

አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ