NATIONAL NEWS
የኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ጉዞ አዲስ ምዕራፍ እየተራመደ ይገኛል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት የሁለት ክፍሎች ቃለምልልስ ኢትዮጵያ የአዲሱ ዘመን የኢንደስትሪ መስፋፋትን እንዴት እየበየነች እንደሆነ አብራርተዋል። የመጀመሪያውን ክፍል ማክሰኞ ሚያዚያ 6/ 2018 ዓመተ ምህረት ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ወጣቶች ክንፍ ልዑክ የወጣት ለወጣት ግንኙነት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን እያካሄደ ነው
የፌደራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በካፋ ዞን፣ቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በካፋ ዞን፣ቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ልዑካን ቡድኑ በኢትዮጵያ የግብርና…
የፌደራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በካፋ ዞን፣ቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ልዑካን ቡድኑ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የቦንጋ ማዕከል እየተሰሩ ያሉ የዘር ዝግጅት እንዲሁም በክልሉ ግብርና ምርምር ኢኒስቲትዩት የቦንጋ ምርምር ማዕከል እየተሰሩ ያሉ ሥራዎችንም ተዘዋውረው ተመልክተዋል። እንግዶቹ ፥ የካፋ የነገሥታት መናገሻ ስፍራ በኾነው ‘ቦንጊ ሸምቤቶ’ የሚገኘውን…
የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር የከፍተኛና መካከለኛ የአመራሮች ስልጠና በቦንጋ ከተማ መካሄድ ጀመረ።
በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር የከፍተኛና መካከለኛ የአመራሮች ስልጠና መካሄድ ጀምሯል ስልጠናው በመደመር መንግስት እይታ የገጠር የመዋቅራዊ ትራንስፎርሜሽን ፣የኢንዱስትሪ ዘርፍ ፣የከተማ ልማት እንዲሁም የቱሪዝም ዘርፍ እመርታ በሚሉ አጀንዳዎች ላይ ያተኩራል። በስልጠናው መርሃ ግብር የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን በአመራሩ…
የፓርቲና የመንግስት ተልዕኮን በብቃት ማስፈጸምና መፈጸም የሚችል አመራር በተገቢው ማጥራትና መልሶ የማደራጀት ስራዎች ተሰርተዋል ፦ አቶ ፍቅሬ አማን
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ክልላዊ የአመራር ግምገማና ምዘና መድረክን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው በብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት በተቀመጡ አቅጣጫዎች መሠረት ከክልል እስከ ታችኛው መዋቅር ያሉት አመራሮች የግምገማና የምዘና መድረክ በጥብቅ ዲስፕሊን በመምራት አመራሩን በተገቢው መመዘን መቻሉን አስታውሰዋል። ግምገማው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን መነሻ በማድረግ…
የኢትዮጵያን ዕድገት ጥሩ አፍንጫ ያለው ሰው ከተማ ውጥስ ሲንቀሳቀስ በሽታ ያውቀዋል።
ጥሩ ዐይን ያለው ሰው በማየት ብቻ ሊገነዘበው ይችላል፤ ጥሩ ጆሮ ያለውም ሰው በማድመጥ ሊረዳው ይችላል፤ የኢትዮጵያ ዕድገት የሚያጠራጥር ጉዳይ ስላልሆነ ወይ ዐይናችሁን፣ አፍንጫችሁን ወይም ጆሯችሁን መጠቀም ብቻ ነው የሚጠበቀው።” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ካለፈዉ ታሪካችን በመማር: በአንድ እጃችን ሰላምን እያፀናን በሌላኛው እናለማለን።
ካለፈዉ ታሪካችን በመማር: በአንድ እጃችን ሰላምን እያፀናን በሌላኛው እናለማለን። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #prosperity
- 1
- 2

