የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ወጣቶች ክንፍ ልዑክ የወጣት ለወጣት ግንኙነት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን እያካሄደ ነው
የፌደራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
Before the 18th century, technology was primarily focused on human survival, agriculture, and the transmission of knowledge. The Middle Ages & Renaissance (450 – 1750 CE): This era saw the development of the mechanical clock, the compass, and windmills. The most transformative invention was Johannes Gutenberg’s printing press (c. 1450), which triggered an information explosion…
Lorem Ipsum is simply dummy text of the printing and typesetting industry. Lorem Ipsum has been the industry’s standard dummy text ever since the 1500s, when an unknown printer took a galley of type and scrambled it to make a type specimen book. It has survived not only five centuries, but also the leap into electronic…

ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በቦንጋ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። የክልሉን ሁለንተናዊ ገጽታ የሚቀይሩና የሕዝቡን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች ቀንና ሌሊት በተፋጠነ ፍጥነት እየተገነቡ እንደሚገኝ በጉብኝቱ ወቅት ተገልጿል። ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በቦንጋ…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አመራር ኮሚቴ በድህረ ምርጫ ግቦች አፈጻጸም ላይ ያተኮረ ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል። በግምገማ መድረኩ ላይ በድህረ ምርጫ ወቅት የታቀዱ ሥራዎችን በውጤታማነት በመፈፀም ቅቡልነት ያለው ጠንካራ መንግስት የመመሥረት ግብን በተሟላ ሁኔታ ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተመላክቷል። በመድረኩ በክልሉ በብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት የሁለት ክፍሎች ቃለምልልስ ኢትዮጵያ የአዲሱ ዘመን የኢንደስትሪ መስፋፋትን እንዴት እየበየነች እንደሆነ አብራርተዋል። የመጀመሪያውን ክፍል ማክሰኞ ሚያዚያ 6/ 2018 ዓመተ ምህረት ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት የሁለት ክፍሎች ቃለምልልስ ኢትዮጵያ የአዲሱ ዘመን የኢንደስትሪ መስፋፋትን እንዴት እየበየነች እንደሆነ አብራርተዋል። የመጀመሪያውን ክፍል ማክሰኞ ሚያዚያ 6/ 2018 ዓመተ ምህረት ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ።
የፌደራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በካፋ ዞን፣ቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በካፋ ዞን፣ቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ልዑካን ቡድኑ በኢትዮጵያ የግብርና…
የብሔራዊነት ገዥ ትርክትን ግንባታን በማፋጠን ሂደት ውስጥ ወጣቱ አይተኬ ሚናውን ሊወጣ እንደሚገባ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ አሳሰቡ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለወጣቶች እየሰጠ ያለው የአቅም ግንባታ ስልጠና መድረክ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። በስልጠናው ከወጣቶቹ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት…
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በካፋ ዞን፣ቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ልዑካን ቡድኑ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የቦንጋ ማዕከል እየተሰሩ ያሉ የዘር ዝግጅት እንዲሁም በክልሉ ግብርና ምርምር ኢኒስቲትዩት የቦንጋ ምርምር ማዕከል እየተሰሩ ያሉ ሥራዎችንም ተዘዋውረው ተመልክተዋል። እንግዶቹ ፥ የካፋ የነገሥታት መናገሻ ስፍራ በኾነው ‘ቦንጊ ሸምቤቶ’ የሚገኘውን…