ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በቦንጋ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። የክልሉን ሁለንተናዊ ገጽታ የሚቀይሩና የሕዝቡን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች ቀንና ሌሊት በተፋጠነ ፍጥነት እየተገነቡ እንደሚገኝ በጉብኝቱ ወቅት ተገልጿል። ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በቦንጋ…

Read More

አመራሩ የአገልጋይነት እሳቤን በመላበስ የድህረ ምርጫ ግቦችን በላቀ ትጋትና ቁርጠኝነት መፈጸም አለበት ፦አቶ ፍቅሬ አማን

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አመራር ኮሚቴ በድህረ ምርጫ ግቦች አፈጻጸም ላይ ያተኮረ ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል። በግምገማ መድረኩ ላይ በድህረ ምርጫ ወቅት የታቀዱ ሥራዎችን በውጤታማነት በመፈፀም ቅቡልነት ያለው ጠንካራ መንግስት የመመሥረት ግብን በተሟላ ሁኔታ ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተመላክቷል። በመድረኩ በክልሉ በብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ወጣቶች ክንፍ ልዑክ የወጣት ለወጣት ግንኙነት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን እያካሄደ ነው

የፌደራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በካፋ ዞን፣ቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በካፋ ዞን፣ቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ልዑካን ቡድኑ በኢትዮጵያ የግብርና…

Read More

‎የብሔራዊነት ገዥ ትርክትን ግንባታን ለማፋጠን ወጣቱ አይተኬ ሚናውን ሊወጣ ይገባል፦ አቶ ነጋ አበራ

የብሔራዊነት ገዥ ትርክትን ግንባታን በማፋጠን ሂደት ውስጥ ወጣቱ አይተኬ ሚናውን ሊወጣ እንደሚገባ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ አሳሰቡ ‎ ‎የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለወጣቶች እየሰጠ ያለው የአቅም ግንባታ ስልጠና መድረክ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ‎ በስልጠናው ከወጣቶቹ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት…

Read More

በ90 ቀናት ውስጥ ሀሉም በተሰማራበት የሙያ መስክ የክልሉን ከፍታ የሚያረጋግጥና የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ተግባራት በልዩ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ያስፈልጋል ፦ አቶ ፍቅሬ አማን

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን በ90 ቀናት ውስጥ የፓርቲና የመንግስት ተግባራትንና የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት ከካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ከአቶ እንዳሻው ከበደ ጋር የውል ስምምነት ፈጽመዋል። በውል ስምምነት ስነ ስርዓት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ እንደገለጹት በዘጠና ቀናት ውስጥ የብልጽግና እሳቤዎችን በላቀ ብቃት ተግባራዊ በማድረግ የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መስራት ይጠበቃል…

Read More

ጠንካራ ፓርቲ በመገንባት ጠንካራ መንግስት በመፍጠር ቃላችንን በመተግበር የህዝባችንን ህይወት ለመለወጥ በላቀ ቁርጠኝነት እንሰራለን ፦አቶ በላይ ተሰማ

የብልጽግና ፓርቲ ምክርቤት አባል እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይ ተሰማ በሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ጠንካራ ፓርቲ ለጠንካራ መንግስት ምስረታ እና በገቢር ነበብ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ብልፅግና ፓርቲ ባላፉት አምስት ዓመታት አባሉን አመራሩንና ህዝቡን በማስተባበር በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መስክ…

Read More

‎በብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ እመርታዊ ለውጥ በማምጣት የማህበረሰቡን ህይወት በተጨባጭ ሊቀይር በሚችል መልኩ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በመደመር መንግሥት ዕይታ የዘርፎች እመርታ “በሚል ሀሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር የከፍተኛና መካከለኛ አመራር ስልጠና ለቀጣይ ተልዕኮ ዝግጁነት በመፍጠር በስኬት ተጠናቋል። ‎ ‎በስልጠናው ማጠቃለያ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንዳሉት እንደ ሀገር በብዝሃ ዘርፍ ላይ እመርታዊ ለውጥ በማስመዝግብ የህዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል። ‎ ‎እስካሁን የተገኙ ውጤቶችን…

Read More

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የህዝብ ለህዝብ ትስስር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ እንዲሰሩ ተጠየቀ።

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሠላማዊ የመማር፣ ማስተማር ስራ እንዲቀጥል በማድረግ ብቁ ዜጋን ለማፍራት ያለመ የውይይት መድረክ ከክልሉ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ ፣ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራ ፣እንዲሁም ከክልሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አመራሮችና የባለድርሻ አካላት በተገኙበት የምምክር መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ፥ በክልሉ የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ነባራዊ ሁኔታን የሚዳስስ ሪፖርት ቀርበው ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በዩኒቨርስቲዎች ተግባራዊ…

Read More