ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የህዝብ ለህዝብ ትስስር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ እንዲሰሩ ተጠየቀ።
በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሠላማዊ የመማር፣ ማስተማር ስራ እንዲቀጥል በማድረግ ብቁ ዜጋን ለማፍራት ያለመ የውይይት መድረክ ከክልሉ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ ፣ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራ ፣እንዲሁም ከክልሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አመራሮችና የባለድርሻ አካላት በተገኙበት የምምክር መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ፥ በክልሉ የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ነባራዊ ሁኔታን የሚዳስስ ሪፖርት ቀርበው ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በዩኒቨርስቲዎች ተግባራዊ…

