የፓርቲና የመንግስት ግቦችን ለማሳካት አመራሩ በቁርጠኝነት መስራት አለበት፦አቶ በላይ ተሰማ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የድጋፍና ክትትል ሱፐርቪዥን ቡድን በሸካ ዞን በሚያካሂዳቸው የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች የድጋፍና ሱፐርቪዥን ዙሪያ ከሸካ ዞን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በቴፒ ከተማ ውይይት አካሂዷል። የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይ ተሰማ በፓርቲ እና በመንግስት የተቀመጡ ግቦችን ከዳር ለማድረስና ውጤታማነትን በላቀ ደረጃ ለማረጋገጥ ድጋፋዊ የሱፐርቪዥን ስራዎች ሚናው የጎላ መሆኑን…

Read More