የክልሉ መንግሥት ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በመቀናጀት ለሁለንተናዊ ለውጥ ይሰራል:- አቶ ፍቅሬ አማን

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሠላማዊ የመማር፣ ማስተማር ስራ እንዲቀጥል በማድረግ ብቁ ዜጋን ለማፍራት ያለመ ከክልሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አመራሮችና የባለድርሻ አካላት በቦንጋ ከተማ የውይይት መድረክ እያካሄደ ይገኛል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን በውይይቱ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት በክልሉ እስካሁኑ ጉዞ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተዋጽኦ የጎላ እንደነበርና ይህንን ግንኙነት አጠናክሮ ለማስቀጠል…

Read More

የፓርቲና የመንግስት ግቦችን ለማሳካት አመራሩ በቁርጠኝነት መስራት አለበት፦አቶ በላይ ተሰማ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የድጋፍና ክትትል ሱፐርቪዥን ቡድን በሸካ ዞን በሚያካሂዳቸው የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች የድጋፍና ሱፐርቪዥን ዙሪያ ከሸካ ዞን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በቴፒ ከተማ ውይይት አካሂዷል። የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይ ተሰማ በፓርቲ እና በመንግስት የተቀመጡ ግቦችን ከዳር ለማድረስና ውጤታማነትን በላቀ ደረጃ ለማረጋገጥ ድጋፋዊ የሱፐርቪዥን ስራዎች ሚናው የጎላ መሆኑን…

Read More